Tewodros from Ethiopia
May 15 at 7:17 am
May he grant me a successful life with understanding, wisdom, love and full health.
የተሳካ ህይወት ከማስተዋል ጋር ጥበብን ከፍቅር እና ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር እንዲሰጠኝ ኢትዮጵያንም ሰላም አድርጎ ጠላቶቿን ከእግሮቿ በታች እንዲያስገዛለት መልካም ፍቃዱ ይሁን ሀብት ከነሙሉ ጤንነት ጋር ከነመላው ቤተሰቤ ይስጠኝ ካላጣው እድሜ አይንፈገኝ አሜን።
Responses
No responses yet.